top of page

Books for Sale!

በእነዚህ መጽሐፍት ነፍሣችሁንና መንፈሣችሁን መግቡ። ከነዚህ መጽሐፍት ሌላ፣

  • የገላትያ መልዕክት ጥናት

  • የቆሮንቶስ መልዕክት ጥናት

  • የያዕቆብ መልዕክት ጥናት

  • የኤፌሶን መልዕክት ጥናት እና ሌሎችም አጫጭር ሥነ ጽሑፎች በድረ ገጻችን

ታገኛላችሁ።

የዝማሬ አልበሞችን በተመለከተ፣

  • በ Youtube, በSpotify, በApple music በመስማት መገልገል ይቻላል

Anchor 2

የአግዚአብሔር መንግሥት አገልግሎት ዲ. ኤን. ኤ.

2022-12-11 00-11_page_1.jpg
2022-12-11 00-11_page_2.jpg

“ሃሌ ሉያ” የመዝሙር መጽሐፍ

የተዓምራት አምላክ ታምረኛ

2022-12-11 00-11_page_3.jpg

DNA of the Kingdom ministries ከጽንሱ አንስቶ እስከ ልደቱ ድረስ ምን እንደሆነ
የሚተርክና የዕውነተኛ ደቀመዝሙርነትን ምንነት እያብራራ የደቀመዝሙርነት ሕይወት
የሚገለጥባቸውን መስኮች የሚተነትን መካሪ መጽሐፍ ነው።

መጋቢ ታምራት ኃይሌ እንደ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ከ 1969 ዓ/ም አንስቶ
የዘመራቸውንና በ 13 የ CD አልበሞቹ ያካተታቸውን ዝማሬዎችና መዝሙሮቹ
የተመሠረቱባቸውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ጨምሮ ለቤተሰብና ለአካባቢ ኅብረት የጸሎትና
የአምልኮ ጊዜ መገልገያ እንዲሆን የተዘጋጀ

የመጋቢ ታምራት ኃይሌን ግለ ታሪክ የያዘ ሆኖ፣ ከዚያ ባለፈ የአገርና የወንጌል አማኞችን ሁሉ
ታሪክ የተሸከመ፣ በተለይም የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያናት በዘመነ ደርግ እንዴት እንደጸኑና
እንደተባዙም የሚተርክ ትልቅ መጽሐፍ ነው።

$30.00

$20.00

$20.00

Anchor 1
tagsszelle_edited_edited.jpg

Buy Here!

Thanks for submitting!

© 2023 by Train of Thoughts. Proudly created with Wix.com

bottom of page